am_tn/isa/32/16.md

1.1 KiB

አጠቃላይ መረጃ

ኢሳይያስ መናገሩን ይቀጥላል፡፡

ፍትህ ያድራል … ጽድቅ ይኖራል

ኢሳይያስ "ፍትህ' እና "ጽድቅ' በእነዚህ ቦታዎች እንደሚኖር ሰው አድርጎ ይገልጻል፡፡ ይህ በአነዚህ ቦታዎች የሚኖሩ ሰዎች ፍትሃዊና ትክክለኛ የሆነውን ነገር ያደርጋሉ ማለት ነው፡፡ አት፡- "ሰዎች በምድረ በዳ በፍትህ ያደርጋሉ በፍሬያማ እርሻዎችም በጽድቅ ያከናውናሉ፡፡' (ግዑዝ ነገርን እንደ ሰው ማየት ተመልከት)

የጽድቅ ሥራ ሰላም ይሆናል፣ የጽቅም ፍሬ ለዘላለም ጸጥታና መታመን ይሆናል

እነዚህ ሁለት ሐረጎች ተጓዳኞች ናቸው፣ ሁለቱም የጽድቅን ውጤቶች ያቀርባሉ፡፡ እነዚህ ሊጣመሩ ይችላሉ፡፡ አት፡- "በጽድቅ የሚኖሩ ሰዎች ፍሬ ለዘላለም ሰለም፣ጸጥታና መታመን ይሆናል፡፡' (አጓዳኝነት ተመልከት)

መኖሪያ

ሰዎች የሚኖሩበት ቦታ