1.2 KiB
1.2 KiB
ተነሡ
"ቁሙ' ወይም "ልብ በሉ'
በምቾት
"ተማምኖ' ወይም "በደስታ'
ድምፄን
ለተናገረው አጽንዖት ለመስጠት ኢሳይያስ ራሱን በድምጹ ይወክላል፡፡ አት፡- "እኔ ስናገር' (ምትክ ስም ተመልከት)
መተማመናችሁ ይሰበራል
ይህ በአድራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ሊገለጽ ይችላል፡፡ ኢሳይያስ መተማመናቸው የሚሰበር ቁስ ነገር እንደሆነ አድርጎ ከእንግዲህ ወዲያ የሚተማመኑ እንደማይሆኑ ይናገራል፡፡ አት፡- "ከእንግዲህ ወዲያ የምትተማመኑ አትሆኑም' (አድራጊና ተደራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ተመልከት)
የወይን መኸር አይኖርም
ይህ ለመልቀም የሚሆን መልካም ወይን አይኖርም ማለት ነው፡፡ አት፡- "የምትሰበስቡት ወይን አይኖራችሁም' (እንደሚታወቅ ታሳቢ የተደረገ እውቀትና ግልጽ ያልተደረገ መረጃ ተመልከት)
ማከማቸት አይመጣም
"እህል ማከማቺያ ጊዜ አይመጣም'