am_tn/isa/30/31.md

1.9 KiB

ከእግዚአብሔር ደምጽ የተነሳ አሦር ይሰባበራል

ይህ በአድራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት፡- "እግዚአብሔር በመናገር የአሦርን ወታደሮች ይሰባብራቸዋል' (አድራጊና ተደራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ተመልከት)

አሦር ይሰባበራል

አሦር የእግዚአብሔር ድምጽ የሚሰባብረው እቃ እንደሆነ አድርጎ ኢሳይያስ ስለ አሦር ፍርሃት ይናገራል፡፡ አት፡- "አሦር ይደነግጣል' (ስዕላዊ ንግግር ተመልከት)

አሦር

በዚህ ስፍራ የአሦርን ወታደሮች ይወክላል፡፡

እግዚአብሔር በላዩ የሚያወርድበት የተመደበበት በትር ሁሉ

እግዚአብሔር ሠራዊቱ አሦራውያንን እንዲያሸነፉ ማድረጉ እግዚአብሔር አሦራውያንን በበትር እንደሚመታ ተደርጎ ተነግሮአል፡፡ (ስዕላዊ ንግግር ተመልከት)

ይታጀባል

ይህ በአድራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት፡- "የይሁዳ ሰዎች አብረውት ይሆናሉ' (አድራጊና ተደራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ተመልከት)

ከበሮ

ሊመታ የሚችል ታምቡር የሚመስል ከላዩ ያለውና ሲነቃነቅ ድምጽ የሚሰጡ የብረት ቁርጥራጮች ዙሪያውን ያሉት የሙዚቃ መሣሪያ ነው፡፡ ይህንን በኢሳይያስ 5፡12 እንዴት እንደተረጎምህ ተመልከት፡፡

ከእነርሱ ጋር ይዋጋል

እግዚአብሔር ሠራዊቱ አሦራውያንን እንዲያሸነፉ ማድረጉ እግዚአብሔር ከጠላት ሠራዊት ጋር የሚዋጋ ተዋጊ እንደሆነ ተደርጎ ተነግሮአል፡፡ (ስዕላዊ ንግግር ተመልከት)