am_tn/isa/30/22.md

751 B

አጠቃላይ መረጃ

ኢሳይያስ ለይሁዳ ሕዝብ መናገሩን ይቀጥላል፡፡

እንደ አደፍ ጨርቅ ወዲያ ትወረውራቸዋለህ

ይህ ጣዖቶቻቸውን እንደ ቆሻሻ ወደዚያ ይጥሉአቸዋል የሚል ትርጉም ያለው ዘይቤአዊ ንግግር ነው፡፡ (ዘይቤአዊ ንግግር ተመልከት)

ከዚህ ሂዱ ትላቸዋልህ

ይህ ጣዖታት መስማት፣ መነሣትና አንድን ስፍራ ለቅቆ መሄድ እንደሚችሉ አድርጎ ይናገራል፡፡ ይህ ሕዝቡ ከእንግዲህ ወዲያ ጣዖታትን አይፈልጓቸውም ማለት ነው፡፡ (ግዑዝ ነገርን እንደ ሰው ማየት ተመልከት)