am_tn/isa/30/17.md

1020 B

ከአንድ ሰው ዛቻ የተነሳ ሺህ ሰዎች ይሸሻሉ … ከአምስት ሰዎች ዛቻ የተነሳ ትሸሻላችሁ

"ወታደር' የሚለው ቃል ታሳቢ ሊደረግ ይቻላል፡፡ አት፡- "ከአንድ የጠላት ወታደር ዛቻ የተነሳ አንድ ሺህ ወታደሮች ይሸሻሉ … ከአምስት የጠላት ወታደሮች ዛቻ የተነሳ ወታደሮቻችሁ ሁሉ ይሸሻሉ' (መቅረታቸው አሳቡን ከመረዳት ስለማያጓድሉ የተዘለሉ ተመልከት)

አንድ ሺህ

"1000' (ቁጥሮች ተመልከት)

እናንተምበ በተራራ ራስ ላይ እንዳለ ሰንደቅ፣ በኮረብታም ላይ እንዳለ ሰንደቅ ዓላማ ሆናችሁ እስክትቀሩ ድረስ

ይህ ዘይቤአዊ ንግግር በተራራ አናት ላይ እንዳለ አንድ ነጠላ ሰንደቅ ዓላማ ጥቂት ሰዎች ይቀራሉ ማለት ነው፡፡ (ዘይቤአዊ ንግግር ተመልከት)