am_tn/isa/30/10.md

730 B

አጠቃላይ መረጃ

እግዚአብሔር ስለ ይሁዳ ሰዎች መናገሩን ቀጥሏል፡፡

ከመንገድ ፈቀቅ በሉ፣ ከጎዳናውም ዘወር በሉ

ሕዝቡ እንዴት መኖር እንዳለባቸው እግዚአብሔር ያለው ፍላጎት በላዩ እንደሚከድበት መንገድ ወይም ጎዳና ተደርጎ ተነገሮአል፡፡ ለእግዚአብሔር አለመታዘዝ ሰውዬው ከእግዚአብሔር መንገድ ስቶ እንደሄደ ተደርጎ ተነግሮአል፡፡ (ስዕላዊ ንግግር ተመልከት)

የእስራኤል ቅዱስ

ይህን ስም በኢሳይያስ 1፡4 እንዴት እንደተረጎምህ ተመልከት፡፡