am_tn/isa/30/08.md

1.1 KiB

አጠቃላይ መረጃ

እግዚአብሔር ለኢሳይያስ መናገሩን ቀጥሏል

አሁንም

ቃሉ በዚህ ስፍራ ይሁዳን በሚመለከት የእግዚአብሔር አዋጅ ለጊዜው መቋረጡን ለማመልከት ጥቅም ላይ ውሏል፡፡

ባሉበት

"የይሁዳ ሰዎች ባሉበት'

ለሚመጣው ዘመን

ይህ ጊዜን በሚመለከት እንደሚጓዝና አንድ ቦታ እንደሚደርስ አድርጎ ይናገራል፡፡ አት፡- "ለወደፊቱ ጊዜ' (ስዕላዊ ንግግር ተመልከት)

ሐሰተኞች ልጆች፣ የእግዚአብሔርን ትእዛዝ መስማት የማይወዱ ልጆች

ይህ ክፍል የእግዚአብሔር ሕዝብ ልጆቹ እንደሆኑ አድርጎ ይናገራል፡፡ ይህ እንደ አዲስ ዐረፍተ ነገር ሊተረጎም ይችላል፡፡ አት፡- "አኗኗራቸው እንደሚዋሹና እግዚአብሐር ያዘዛቸውን እንደማይሰሙ ልጆች ነው፡፡' (ስዕላዊ ንግግር ተመልከት)