997 B
997 B
ራእዩም ሁሉ እንደ ታተመ መጽሐፍ ቃላት ሆኖባችኋል
በኢየሩሳሌም የሚገኙ ሌሎቹ ነቢያት የእግዚአብሔርን መልእከት መስማትና መረዳት አልቻሉም፡፡ አት፡- "እግዚአብሔር ለእናንተ የገለጠው ሁሉ የታተመ መጽሐፍ ይመስላል፡፡' (ዘይቤአዊ ንግግር ተመልከት)
ታተሞአል፣ ለተማረውም ሰጡት
ይህ በአዲስ አረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት፡- "ታትሞአል፡፡ አንድ ሰው የታተመውን መጽሐፍ ማንበብ ለሚችል ለአንድ ሰው ሰጠው፡፡'
መጽሐፉ ማንበብ ለማይችል ለአንዱ ከተሰጠው
ይህ በአድራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት፡- "አንድ ሰው መጽሐፉን ማንበብ ለማይችል ከሰጠው' (አድራጊና ተደራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ተመልከት)