am_tn/isa/28/29.md

796 B

ይህም በጥበብ ግሩም ከሆነው መጥቶአል

ይህ በኢሳይያስ 28፡23 የተጀመረውን ምሳሌ ይቋጫል፡፡ ስለ መዝራትና መውቃት የእግዚአብሔርን መመሪያ ለመስማት ገበሬዎቹ አስተዋዮቹ መሆናቸው ምሳሌው የሚያመልክተው ትምህርት ነው፡፡ ነገር ግን የኢየሩሳሌም መሪዎች በኢሳይያስ በኩል የሚናገረውን የእግዚአብሔር መመሪያ የማይሰሙ ሞኞች ናቸው፡፡ (እንደሚታወቅ ታሳቢ የተደረገ እውቀትና ግልጽ ያልተደረገ መረጃ)

የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር

ይህንን በኢሳይያስ 1፡9 እንዴት እንደተረጎምህ ተመልከት፡፡