am_tn/isa/28/22.md

1.2 KiB

አሁን

ይህ "በዚቺ ቅጽበት' ማለት ሳይሆን ወደ የሚከተለው አስፈላጊ ነጥብ ትኩረትን ለመሳብ ጥቅም ላይ የዋለ ነው፡፡

እስራታችሁ ይጠብቃል

የእግዚአብሔር ሕዝቡን መቅጣት እጅግ በከፋ ሁኔታ እስራታቸውን እንደሚያጠብቅ ተደርጎ ተነግሮአል፡፡ ይህ በአድራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት፡- "እግዚአብሔር እስራታችሁን ያጠብቃል' ወይም "እግዘአብሔር በጣም በከፋ ሁኔታ ይቀጣችኋል' (ስዕላዊ ንግግርና አድራጊና ተደራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ተመልከት)

የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር

ይህንን በኢሳይያስ 1፡9 እንዴት እንደተረጎምህ ተመልከት፡፡

በምድር ላይ የተወሰነውን ጥፋት

ጥፋት የሚለው የነገር ስም አጠፋ በሚለው ማሰሪያ አንቀጽ እንዲገለጽ ይህ እንደገና ሊጻፍ ይችላል፡፡ አት፡- "በመላ ምድሪቱ ሕዝቡን ያጠፋል' (የነገር ስም ተመልከት)