am_tn/isa/25/01.md

1.2 KiB

ስምህን አመሰግናለሁ

በዚህ ስፍራ "ስም' እግዚአብሔርን ይወክላል፡፡ አት፡- "አንተን አመሰግናለሁ' (ምትክ ስም ተመልከት)

ከጥንት የታቀዱ ነገሮች

ይህ በአድራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት፡- "ከጥንት ያቀድካቸው ነገሮች' (አድራጊና ተደራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ተመልከት)

በፍጹም ታማኝነት

"ታማኝነት' የሚለው የነገር ስም "ታማኝ' ተብሎ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት፡- "አንተ ፍጹም ታማኝ ስለሆንክ' (የነገር ስም ተመልከት)

ከተማይቱ

ይህ አንድ የተወሰነ ከተማን የሚያመለክት አይደለም፡፡ ይህ ከተሞች በአጠቃላይ ማለት ነው፡፡ (አጠቃላይ ስማዊ ሃረጎች ተመልከት)

የባዕዳን ምሽጎች

"የውጪዎች የሆኑ ምሽጎች'

የጨካኝ ሕዝቦች ከተማ

በዚህ ስፍራ "ከተማ' እና "ሕዝቦች' የሚለው በዚያ የሚኖሩትን ሰዎች ይወክላሉ፡፡ (ምትክ ስም ተመልከት)