ሰምተናል
በዚህ ስፍራ ሰምተናል የሚለው ኢሳይያስንና የእስራኤል ሕዝብን ያመለክታል፡፡ ኢሳይያስ ወደ ፊት ሊሆን ያለን ነገር ገና ቀድሞ እንደ ተፈጸመ አድርጉ ይገልጻል፡፡ አት፡- "እንሰማለን' (አካታች "እኛ' ና ትንቢታዊ አላፊ ጊዜ ተመልከት)
እኔ ግን ከሳሁ፣ ከሳሁ
ኢሳይያስ ለሐዘኑ አጽንዖት ለመስጠት ይህን ሃረግ ይደጋግማል፡፡ አት፡- "በእርግጥ፣ ያታለሉ አሁንም ሌሎችን እያታለሉ ናቸው' ወይም "በእርግጥ አታላዮች እያታለሉ ናቸው' (አጓዳኝነት ተመልከት)