am_tn/isa/24/08.md

717 B

አጠቃላይ መረጃዎች፡-

ኢሳይያስ እግዚአብሔር በምድር ላይ በሚፈርደበት ጊዜ የሚሆነውን የወደፊቱን ጊዜ መግለጹን ቀጠለ፡፡ አንዳንድ ጊዜ ነቢያት የወደፊቱን ጊዜ ሁኔታ ባላፊ ወይም በአሁን ጊዜ እንደሆነ ነገር አድርገው ይገልጻሉ፡፡ ይህ ሁኔታው በእርግጥ እንደሚፈጸም አጽንዖት ይሰጣል፡፡ (ትንቢታዊ አላፊ ጊዜ ተመልከት)

ከበሮ … መሰንቆ

እንዚህ የሙዚቃ መሣሪያዎች ናቸው፡፡ እነዚህን በኢሳይያስ 5፡12 እንዴት እንደተረጎምህ ተመልከት፡፡