am_tn/isa/23/13.md

1.0 KiB

የከለዳውያንን አገር ተመልከቱ

ከለዳውያን በዚህ ስፍራ የባቢሎናውያን ሌላ ስም ነው፡፡ አት፡- "በባሎናውያን አገር ምን እንደሆነ ተመልከቱ' ወይም "በባቢሎን ምን እንደሆነ ተመልከቱ'

ከባቢ ግንቦች

በከተማ ግንቦች ላይ በመሆን ለማጥቃት ወታደሮች ግንቦችን ወይም የጭቃ መወጣጫዎችን ይገነባሉ፡፡

እናንተ የተርሴስ መርከቦች አልቅሱ

በዚህ ስፍራ መርከቦች የሚለው በመርከብ ላይ ያሉትን ሰዎች ይወክላል፡፡ ይህንን በኢሳይያስ 23፡1 እንዴት እንደተረጎምህ ተመልከት፡፡ (ምትክ ስም ተመልከት)

ምሽጋችሁ ፈርሷልና

ይህ በአድራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት፡- "ጠላቶች ምሽጋችሁን አፍርሰዋልና' (አድራጊና ተደራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ተመልከት)