am_tn/isa/23/04.md

785 B

ወጣት ሴቶችን አላሳደግሁም… ሲል ባሕር፣ የባሕሩ ኃያል ተናግሮአል

ሊሆኑ የሚችሉ ትርጉሞች፡- 1) እግዚአብሔር የጢሮስን ከተማ፣ በከተማይቱ የሚኖሩ ሰዎችን በሚመለከት ልጆቿ እንደሆኑ አድርጋ እንደምትናገር እናት ይገልጻታል ወይም 2) እግዚአብሔር የሜዲትራንያን ባሕር እየተናገረ እንዳለ እየገለጸ ነው፡፡ የጢሮስ ሰዎች ባሕሩን አምላካቸውና አባታቸው አድርገው ይመለከቱ ነበር፡፡ በሁለቱም ትርጉሞች ተናጋሪው ልጆቹ ስለ ጠፉ ያለቅሳል፡፡ (ግዑዝ ነገርን እንደ ሰው ማየትን ተመልከት)