am_tn/isa/22/03.md

949 B

ቀስት እንኳ ሳያነሡ ተይዘዋል

ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ሌላው ቀርቶ ቀስት እንኳ ያልያዙ መሪዎችህን ጠላት ማርኮአቸዋል››

ሁሉም በአንድነት ተያዙ

ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ጠላት ሁሉንም በአንድነት ያዛቸው››

ስለዚህ እንዲህ አልሁ

‹‹እኔ›› የሚለው የሚያመለክተው ኢሳይያስን ነው፡፡

ስለ ሕዝቤ ሴት ልጅ

እዚህ ላይ፣ ‹‹ሴት ልጅ›› የሚወክለው ሕዝቡን ሲሆን፣ ምናልባትም ኢሳይያስ ለእነርሱ ያለውን ፍቅር የሚያሳይ ሊሆን ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ስለምወዳቸው ሕዝቤ›› ወይም፣ ‹‹ስለ ሕዝቤ››