am_tn/isa/22/01.md

1.3 KiB

ንግር

‹‹ይህ ያህዌ የተናገረው ነው›› ወይም፣ ‹‹ይህ የያህዌ መልእከት ነው››

ስለ ራእይ ሸለቆ

እዚህ ላይ፣ ‹‹ሸለቆ›› በሸለቆ ውስጥ የሚኖር ሕዝብን ማለት ኢየሩሌምን ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በራእይ ሸለቆ ውስጥ ስለሚኖሩ ሰዎች›› ወይም፣ ‹‹በኢየሩሳሌም ስለሚኖሩ ሰዎች››

ሁላችሁም ወደ ቤቱ ሰገነት የወጣችሁበት ምክንያት ምንድነው?

ኢሳይያስ ጥያቄውን ያቀረበው በይሁዳ ሕዝብ ላይ ለማፌዝ ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ወደ ቤታችሁ ሰገነት ወጥታችሁ እዚያ መቆም የለባችም››

ጫጫታ የሞላባት ከተማ

‹‹ግብዣ ላይ ያሉ ሰዎች ሁካታ››

የተገደሉብህ ሁሉም በሰይፍ አልተገደሉም

ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ሕዝብህን የገደሉ የጠላት ወታደሮች አይደሉም››

በሰይፍ

እዚህ ላይ፣ ‹‹ሰይፍ›› ጦርነት ላይ ያሉ ወታደሮችን ይወክላል፡፡