am_tn/isa/21/16.md

620 B

በውል የተቀጠረ ሠራተኛ ቀን እንደሚቆጥር

‹‹በውል የተቀጠረ ሠራተኛ ዓመቱን እንደሚቆጥር›› አንድ የቅጥር ሠራተኛ በሥራ ባሳለፈው ጊዜ መሠረት እንዲከፈለው ተጠንቅቆ ጊዜ ይቆጥራል፡፡ ይህም ማለት በአንድ ዓመት ውስጥ ቄዳር ድል ትሆናለች ማለት ነው፡፡

የቄዳር

ይህ ዐረቢያ ውስጥ ያለ አካባቢ ነው፡፡ ቄዳር የቄዳርን ሕዝብ ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የቄዳር ሕዝብ››