የእስራኤል ሕዝብ በባቢሎናውያን መሰቃየት ሕዝቡ ዐውድማ ላይ የሚወቃ እህልና የሚበራይ ወይን ፍሬ እንደሆነ ተነግሯል፡፡
‹‹የእኔ›› የሚለው ቃል ኢሳይያስን ያመለክታል፡፡
ኢሳይያስ 1፥9 ላይ እንዴት እንደ ተረጐምኸው ተመልከት