am_tn/isa/21/05.md

692 B

እነርሱ ተዘጋጁ

‹‹እነርሱ›› የተባሉ የባቢሎን መሪዎች ናቸው፡፡

ማእዱን አዘጋጁ

‹‹ማእድ›› የተባለው ግብዣው ላይ ሰዎች የሚበሉት ምግብ ነው፡፡

ሹማምንት፣ ተነሡ

እዚህ ላይ ‹‹ሹማምንቱ›› የተባሉት ሥልጣን ያላቸው ሰዎች በጠቅላላ እንጂ፣ የግድ የነገሥታት ልጆች ብቻ አይደለም፡፡

ጋሻውን በዘይት ወልውሉ

በጦርነት ጊዜ እንዳይሰነጠቁና ሁሌም ለስላሳ እንዲሆኑ ወታደሮች ጋሻዎቻቸውን በዘይት ይወለውሉ ነበር፡፡