am_tn/isa/20/03.md

1.0 KiB

ለምልክት

‹‹ለማስጠንቀቂያ››

ለግብፅ ለኩሽ

የቦታዎቹ ስም ሕዝቡን ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ለግብፅ ሕዝብና ለኩሽ ሕዝብ››

የአሦር ንጉሥ ምርኮኞቹን ይወስዳቸዋል

ንጉሡ እንዲህ እንዲያደርጉ ሰራዊቱን ያዝዛል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የአሦር ንጉሥ ሰራዊቱ ምርኮኞቹን እንዲወስዱ ያደርጋል››

የግብፅ ምርኮኞችን፣ የኩሽ ስደተኞችን

በመጀመሪያ እንደሚዋጉ ከዚያም ምርኮኞችን እንደሚወስዱ ግልጽ ማድረግ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ግብፅና ኩሽን ወግቶ ሕዝባቸውን ይይዛል፤ ከዚያም ይወስዳቸዋል››

ወደ ግብፅ ውርደት

ግብፅ የግብፅን ሕዝብ ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የግብፅ ሕዝብ ላይ ውርደት ወደሚያመጣ››