የአሦር ሰራዊት ዋና አዛዥ ስም
የአሦር ንጉሥ ስም
አሽዶድ የአስዶድን ሰራዊት ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ከአሸዶድ ሰራዊት ጋር ተዋግቶ ድል አደረገ››
‹‹ያለ ልብስና ያለ ጫማ ሄደ›› እዚህ ላይ፣ ‹‹ዕርቃኑን›› ሲል ምናልባት በውስጥ የሚለበስ ልብስ ብቻ ለብሶ ማለቱ ሊሆን ይችላል፡፡