am_tn/isa/16/08.md

951 B

አጠቃላይ መረጃ

ይህ ስለ ሞዓብ ሕዝብ የተነገረው ትንቢት ቀጣይ ነው፡፡ ወደ ፊት የሚሆኑ ነገሮችን እግዚአብሔር አሁን እንደ ተደረጉ አድርጐ ይናገራል፡፡ (ኢሳይያስ 15፥1-2 ይመ.)

ሐሴቦን

የዚህን ከተማ ስም ኢሳይያስ 15፥4 ላይ እንደ ተረጐምህ ተርጉመው

ሴላማ… ኢያዜር

እነዚህ የከተሞች ስም ናቸው

የአሕዛብ ገዦች የተመረጡ የወይን ተክሎችን ረግጠዋል

የሞዓብ ምድር በወይን ዕርሻው የታወቀ ነበር፡፡ እዚህ ላይ እግዚአብሔር ስለ ሞዓብ እንደ አንድ ትልቅ የወይን እርሻ ይናገራል፡፡ ይህም ሰራዊትን የሚያመለክቱት ገዦች በሞዓብ ያለውን ማንኛውንም ነገር እንደሚያወድሙ አጽንዖት ይሰጣል