am_tn/isa/14/01.md

1.0 KiB

ያህዌ ለያዕቆብ ይራራለታል

‹‹ያዕቆብ›› የሚያመለክተው የያዕቆብን ዘር ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ያህዌ የያዕቆብን ዘሮች ይምራቸዋል››

ከያዕቆብ ቤት ጋር ይተባበራሉ

የያዕቆብ ቤት የሚያመለክተው የያዕቆብን ዘር እስራኤላውያንን ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ከያዕቆብ ዘሮች ጋር ይተባበራሉ››

ሕዝቦች ወደ ገዛ ቦታቸው ያመጧቸዋል

‹‹ሕዝቦች የያዕቆብን ዘሮች ወደ እስራኤል ምድር መልሰው ያመጧቸዋል››

የእስራኤል ቤት

ይህ የሚያመለክተው እስራኤላውያንን፣ የእስራኤል ዘሮችን ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የእስራኤል ዘሮች››

የማረኳቸውን ይማርካሉ

‹‹የእስራኤል ወታደሮች እስራኤላውያንን ማርከው የነበሩትን ይማርካሉ››