am_tn/isa/10/28.md

878 B

ይገባሉ… ያልፋሉ… ያከማቻሉ… ይሻገራሉ… ያድራሉ… ይደነግጣሉ… ሸሸች

እነዚህ ወደ ፊት የሚፈጸሙ ሁኔዎች አሁን እንኳ እንደ ተፈጸሙ አድርጐ ኢሳይያስ ይናገራል፡፡

ዐያት… ግሮን… ሚክማስ… ጌባ… ራማ… ጊብዓ

እነዚህ ሁሉ የአሦር ሰራዊት ያለፈባቸውና ብዙ ችግር ያደረሰባቸው ኢየሩሳሌም አጠገብ ያሉ ከተሞችና መንደሮች ናቸው፡፡

ራማ ደነገጠች የሳኦል ጊብዓ ሸሸች

‹‹ራማ›› እና፣ ‹‹የሳኦል ጊብዓ›› የሚያመለክቱት በእነዚህ ከተሞች የነበሩትን ሕዝብ ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የራማ ሕዝብ ደነገጡ የሳኦል ጊብዓ ሰዎችም ሸሹ››