am_tn/isa/10/20.md

672 B

በዚያን ቀን

ይህ የሚያመለክተው ኢሳይያስ 10፥16-19 ላይ ያለውን ያህዌ የሚፈጽምበትን ጊዜ ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በዚያ ጊዜ››

ያመለጠ

ይህ ምን ማለት እንደሆነ ግልጽ ማድረግ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ከአሦር ሰራዊት ያመለጠ››

ድል ባደረጋቸው ላይ አይታመኑም

‹‹ጉዳት ባደረሰባቸው በአሦር ንጉሥ ከእንግዲህ አይታመኑም››

ቅዱሱ

ኢሳይያስ 1፥4 ላይ ይህን እንዴት እንደ ተረጐምኸው ተመልከት፡፡