am_tn/isa/05/22.md

451 B

ጉቦን በመቀበል በደለኛን ንጹሕ ለሚያደርጉ

ይህ ምንባብ የሚያመለክተው ፍርድ ቤት ውስጥ ስላሉ ብልሹ ዳኞች ነው፡፡

በደለኛውን ንጹሕ ለሚያደርጉ

‹‹በደል ያለባቸውን ሰዎች ንጹሕ ናችሁ ለሚሉ››

ለበደል አልባ ፍትሕ ለሚነፍጉ

‹‹ንጹሕ ሰዎችን በአግባቡ ለማያስተናግዱ››