am_tn/isa/05/08.md

1.6 KiB
Raw Permalink Blame History

አጠቃላይ መረጃ

ኢሳይያስ የእግዚአብሔርን ፍርድ ይናገራል

ቤትን ቤት ላይ መሬትን ከመሬት ጋር ለማያያዝ

‹‹በጣም ብዙ ቤቶችን፣ በጣም ብዙ መሬቶችን የሚወስዱ›› ለዘለቄታው ከቤተ ሰብ መሬት መውሰድን ሕጉ እንደሚከለክል ሰሚዎቹ እንደሚረዱ ኢሳይያስ ይገነዘባል፡፡ ይህን ዐረፍተ ነገር የበለጠ ግልጽ ማድረግ ይቻላል፡፡

የሰራዊት ጌታ ያህዌ

ኢሳይያስ 1፥9 ላይ ይህን እንዴት እንደ ተረጐምኸው ተመልከት፡፡

ወና ይቀራሉ

‹‹ማንም አይኖርባቸውም››

የዐሥር ጥማድ ወይን እርሻ

የወይን እርሻው ስፋት ያንን ለማረስ በቀን ውስጥ በሚያውላቸው ጥማድ በሬዎች ብዛት ይገመታል፡፡ እያንዳንዱ ጥማድ በሬ በቀንበር ይያያዛል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ዐሥር ጥማድ በሬዎች የሚያውል እርሻ››

አንድ መስፊረያ የወይን ጭማቂ

‹‹አንድ መስፈሪያ ወይን ጭማቂ›› ወይም፣ 22 ሊትር ወይን ጭማቂ›› አንድ ጐሜር ከዐሥር ኢፍ ጋር እኩል ነው፡፡

አንድ የጐሜር መስፈሪያ አንድ ኢፋ ብቻ ይሰጣል፡፡

220 ሊትር ዘር 22 ሊትር እህል ብቻ ይሰጣል፡፡›› አንድ ጐሜር ከአሥር ኢፋ ጋር እኩል ነው፡፡