am_tn/isa/04/05.md

551 B

በክብሩ ሁሉ ላይ መጋረጃ

ይህም ማለት 1) የከበረችውን ከተማ የሚጋርድ መጋረጃ፤ ወይም 2) ከተማዋን የሚጋርድ መጋረጃን የያዘ የእግዚአብሔር ክብር ማለት ሊሆን ይችላል፡፡ የመጀመሪያውን ትርጒም ከያዝን ያህዌ በውስጧ ስለሚኖር ከተማዋ የከበረች ትሆናለች ማለት ነው፡፡

መጋረጃ

ለመከለያ እንዲሆን አንዳች ነገር ላይ የተሰቀለ ጨርቅ ነው፡፡