1.0 KiB
1.0 KiB
ቀለበቶች
ጣት ላይ የሚደረጉ ጌጣ ጌጦች
የአፍንጫ ቀለበቶች
አፍንጫ ላይ የሚደረጉ ጌጣ ጌጦች
ያማረውን ቀሚስ
ሰው ሁሉ እንዲያየው ከሌሎች ልብሶች በላይ የሚለበስ ረጅምና ሰፊ ባለ ጌጥ ቀሚስ
ካባውን
ከሌሎች ልብሶች በላይ ትከሻ ላይ የሚደረግ ልብስ
መሸፈኛውን
ኢሳይያስ 3፥19 ላይ ይህን እንዴት እንደ ተረጐምኸው ተመልከት፡፡
የእጅ ቦርሳውን
ትንንሽ ነገሮች የሚይዙበት ቦርሳ
የእጅ መስታወት
በእጅ የሚያዝና ራስን ለማየት የሚያገለግል ትንሽ መስታወት
ጥሩ በፍታ
ሀብታዎች የሚለብሱት ስስ ልብስ
የራስ ጌጥ
ጠጉር ላይ የሚደረግ ልብስ ወይም ትንሽ ባርኔጣ
መጠምጠሚያውን
ውበት እንዲሰጣት ሴት ልጅ ላዩዋ ላይ የምትጠመጥመው ልብስ