am_tn/isa/03/16.md

902 B

የጽዮን ሴት ልጆች

እዚህ ላይ፣ ጽዮን የኢየሩሳሌም ከተማ ስትሆን፣ የራሷ ሴት ልጆች እንዳላት ሴት ተነግሯል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የጽዮን ሴት ልጆች››

ዐንገታቸውን እያሰገጉ

‹‹እብሪት በሚያሳይ መንገድ››

በዐይናቸውም እየጠቀሱ

ሴቶቹ የግብረ ሥጋ ግንኙነት ማድረግ እንደ ፈለጉ እንዲያስቡ ለማድረግ ወንዶችን ማየት፡፡

እየተቈነኑ በመራመድ

ወንዶችን ለመማረክ በዚህ ሁኔታ ይራመዳሉ፤ ምናልባትም ቁርጭምጭሚታቸው ላይ ያለው የእግር አልቦ ከቃጭል ጋር በጌጠኛ ሰንሰለት የተያያዘ በመሆኑ በተለመደው ሁኔታ እንዳይራመዱ አድርጓቸው ይሆናሉ፡፡