am_tn/isa/01/26.md

957 B

አጠቃላይ መረጃ

ኢሳይያስ በግጥም መልክ ለይሁዳ ሕዝብ ይናገራል፡፡

እንደ ቀድሞው… እንደ መጀመሪያው

ይህ እስራኤል በመጀመሪያ መንግሥት ስትሆን የእስራኤል ታሪክ ጅማሬ ላይ ስለ ተፈጸመው የመጀመሪያ ክፍል ለመናገር የተጠቀመባቸው ሁለት የአነጋገር መንገድ ነው፡፡

…ተብለሽ ትጠሪያለሽ

ይህን በሌላ መልኩ ማስቀመጥ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ሰዎች… በማለት ይጠሩሻል››

የጽድቅ መዲና፤ የታመነች ከተማ

‹‹መዲና›› እና ‹‹ከተማ›› የሚያመለክተው በኢየሩሳሌም የሚኖሩ ሰዎችን ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ሰዎች ለእግዚአብሔር ጻድቃንና ታማኞች የሚሆነባቸው ከተሞች››