am_tn/hos/14/09.md

807 B

አጠቃላይ መረጃ፡

ነቢዩ ሆሴዕ እየተናገረ ነው

እነዚህን ነገሮች የሚረዳ ብልህ እርሱ ማን ነው? ያውቃቸው ዘንድ እነዚህን ነገሮች ማን ይረዳል?

ነቢዩ እነዚህን ጥያቄዎች የተጠቀመባቸው ብልህ ህዝብ ይረዳል ደግሞም የተነገረውን ይሰማል ለማለት ነው፡፡ (ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ እና ትይዩ ንጽጽራዊ ዘይቤ የሚሉትን ይመልከቱ)

የያህዌ መንገዶች ትክክል ናቸው፣ ጻድቁም በእነርሱ ይሄዳል

የያህዌ ትዕዛዛት የተገለጹት እንደሚሄዱባቸው መንገዶች ተደርገው ነው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)