am_tn/hos/14/01.md

1.2 KiB

አጠቃላይ መረጃ፡

ነቢዩ ሆሴዕ እየተናገረ ነው

በኀጢአታችሁ ምክንያት ወድቃችኋል

ሃጢአት መስራት እዚህ ስፍራ የተገለጸው መውደቅ እንደሆነ ተደርጎ ነው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

ቃላቶቻችሁን ይዛችሁ

ይህ ምናልባት በንስሃ የመመለስ እና የውዳ ቃላት ማለት ሊሆን ይችላል፡፡ "ኀጢአታችሁን ተናዘዙ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

የከንፈሮቻችን ፍሬ

አንድ ሰው የሚናገረው የከንፈሩ ፍሬ ይባላል፡፡ ዘመናዊ ቅጆዎች ለዚህ አስቸጋሪ ምንባን የተለያዩ ትርጉሞች አሏቸው፡፡ "ቃሎቻችን እና የውዳሴ ዝማሬዎቻችን" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪ በመነሳት ለአንድ ነገር ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)