am_tn/hos/13/09.md

1.0 KiB

አጠቃላይ መረጃ፡

አጠቃላይ መረጃ፡

ማን ሊረዳህ ይችላል?

ያህዌ ይህንን ጥያቄ የተጠቀመው የእስራኤልን ህዝብ ማንም ሊረዳው እንደማይችል ለማጉላት ነው፡፡ "ማንም ሊረዳህ የሚችል የለም" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ የሚለው ይመልከቱ)

በከተሞቻችሁ ሁሉ ውስጥ ሊያድናችሁ የሚችል ንጉሣችሁ አሁን የት አለ? ‘ንጉስ እና ልዑል ስጠኝ' ብላችሁ እኔን የጠየቃችኋቸው መሪዎቻችሁ የት አሉ?

ያህዌ እነዚህን ጥያቄዎች የሚጠይቃቸው እስራኤላውያን በእርሱ ላይ ሲያምጹ ማንም ንጉሥ ወይም መሪ ሊያድናቸው እንደማይችል ሊነገራቸው ነው፡፡ ከጥፋት ሊያድናቸው የሚችለው ያህዌ ብቻ ነው፡፡ (ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ የሚለውን ይመልከቱ)