am_tn/hos/13/07.md

1.3 KiB

አጠቃላይ መረጃ፡

ያህዌ እየተናገረ ነው

እንደ አንበሳ… እንደ ነበር… እንደ ድብ… አንበሳ ይመስል…እንደ ዱር አውሬ

እነዚህ ሌሎችን እንስት የሚያጠቁና የሚገድሉ የዱር እንስሳት ናቸው፡፡ ያህዌ ህዝቡን በኀጢአታቸው ምክንያት እንደሚያጠፋቸው መናገሩን ቀጥሏል፡፡ (ተነጻጻሪ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)

ልጇቿን/ግልገሎቿን እንደ ተቀማች ድብ

"ታጠቃለች" የሚለው ቃል የተተወው በውስጠ ታዋቂነት የታወቀ ስለሆነ ነው፡፡ ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊጻፍ ይችላል፡፡ "ድብ ልጆቿን የወሰደባትን እንስሳ እንደምታጠቃ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ኢሊፒሲስ እና አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)

አንበሳ ይመስል

"ይበላቸዋል" የሚለው የተተወው በውስጠ ታዋቂነት የታወቀ ስለሆነ ነው፡፡ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊጻፍ ይችላል፡፡ "አንበሳ እንደሚበላቸው" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ኢሊፒሲስ የሚለውን ይመልከቱ)