am_tn/hos/13/03.md

694 B

ስለዚህ እንደ ማለዳ ደመና ይሆናሉ… እንደ ጤዛ…እንደ ገለባ.. ከምድጃ እንደሚወጣ ጢስ

እነዚህ አገላለጾች እስራኤል ያህዌን ከማለክ ይልቅ ጣኦት ማምለኩን የሚቀጥል ከሆነ ጊዜያዊ እና በቶሎ የሚጠፋ መሆኑን ያሳያሉ፡፡ (ተነጻጻሪ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)

ይህ በነፋስ የሚነዳ ነው

ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊጻፍ ይችላል፡፡ "ነፋስ ነድቶ የሚወስደው" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)