am_tn/hos/09/16.md

669 B

አጠቃላይ መረጃ፡

ያህዌ በቁጥር 16 ላይ እየተናገረ ነው፡፡ ሆሴዕ በቁጥር 17 መናገር ይጀምራል፡፡

ኤፍሬም ታመመ፣ ዛፎችም ስራቸው ደረቀ፤አንዳች ፍሬ አልሰጡም

ያህዌ የእስራኤልን ህዝብ ፍሬ እንደማያፈራ እና ለመቆረጥ እንደተዘጋጀ የታመመ ዛፍ አድርጎ ይናገራል፡፡ ይህ ህዝቡ ደካማ እንደሆነ፣ ጠላቶቻቸው በቶሎ እንደሚመጡና እንደሚያሸንፏቸውም የሚናገር ሃሳብ ነው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)