am_tn/hos/09/15.md

550 B

አጠቃላይ መረጃ፡

ያህዌ እየተናገረ ነው

ከቤቴ አስወጣቸዋለሁ

ያህዌ እስራኤልን ከምድሩ፣ ማለትም ከከነዓን ምድር እንደሚያስወጣቸው እየተናገረ ነው፡፡ እዚህ ስፍራ "ቤቴ" የሚለው የሚወክለው ከነዓንን ነው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪ በመነሳት ለአንድ ነገር ስያሜ መስጠት የሚውን ይመልከቱ)

መኳንንቶቻቸው

ንጉሡን የሚያገለግሉ ወንዶች