am_tn/hos/09/11.md

881 B

አጠቃላይ መረጃ፡

ያህዌ እየተናገረ ነው

ክብራቸው እንደ ወፍ በሮ ይጠፋል

የኤፍሬም ወገን፣ ወይም የእስራኤል ሰሜናዊ መንግሥት በሌላው መንግት ዘንድ ክብር ያሰጣቸው የነበረውን ማናቸውንም ነገር ያጣሉ፡፡ ወፍ በሮ እንደሚጠፋ ክብራቸው በፍጥነት ይጠፋ፡፡ "ክብራቸው ወፍ በሮ እንደሚጠፋ ከእነርሱ ይጠፋል" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ተነጻጻሪ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)

ከእነርሱ ዘወር ስል

እግዚአብሔር የሰሜኑን መንግሥት መርዳት ሲያቆም፣ የሚሆነው በአካል ከእነርሱ እንደ ተለያቸው ነው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)