am_tn/hos/07/16.md

1.1 KiB

አጠቃላይ መረጃ፡

ያህዌ እየተናገረ ነው

እነርሱ እንደ ረገበ ቀስት ናቸው

ይህም፣ የቀስት መወርወሪያ የሌለው ቀስት ፣ ወይም በሚገባ ያልተወጠረ፡፡ (ተነጻጻሪ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)

በምላሳቸው ብልግና ምክንያት

እዚህ ስፍራ "ምላስ" የሚለው የሚያመለክተው አለቆቻቸው የሚናበሩትን ነው፡፡ "እኔን ስለተሳደቡ" ወይም "እኔን ስለተራገሙ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪ በመነሳት ለአንድ ነገር ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)

ይህ በግብፅ ምድር ለእነርሱ መሳለቂያነት የሚውል ይሆናል

"መሳለቂያ" የሚለው ረቂቅ ስም እንደ አድራጊ ሊጻፍ ይችላል፡፡ "በግብጽ የሚኖሩ ህዝቦች በእስራኤል ላይ የሚዘብቱት እና የሚሳለቁት ለዚህ ነው" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ረቂቅ ስያሜዎች የሚለውን ይመልከቱ)