am_tn/hos/07/14.md

1.1 KiB

አጠቃላይ መረጃ፡

ያህዌ እየተናገረ ነው

በአልጋዎቻቸው ላይ ሆነው ያለቅሳሉ

በጣኦት አምላኪዎች ዘንድ የአምልኮ ምግብን በመከዳቸው ወይም በአልጋቸው ላይ ጋደም ብለው መመገብ የተለመደ ነገር ነበር፡፡

ከእኔ ዘወር ብለዋል

እዚህ ስፍራ እግዚአብሔርን ማምለክ መተዋቸው ከእርሱ ዘወር ማለት በሚል ተነግሯል፡፡ "እነርሱ እኔን ማምለክ ትተዋል" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

ምንም እንኳን እኔ ባሰለጥናቸው እና እጆቻቸውን ባጠነክርም

እግዚአብሔር እስራኤላዊያን እርሱን እንዲወዱት እና እንዲታዘዙት ያሰለጠነበት መንገድ የተነገረው ወንዶቻቸውን ለጦርነት ያሰለጥን እንደነበር ተደርጎ ነው፤ይህ በወታደራዊ ዘይቤ የቀረበ ሊሆን ይችላል፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)