am_tn/hos/07/08.md

1.7 KiB

አጠቃላይ መረጃ፡

ያህዌ እየተናገረ ነው

ኤፍሬም ከአህዛብ ጋር ተደባለቀ

ይህ ምናልባት የሰሜን መንግሥት ነገሥታት፣ ከጥቃት ለመዳን ራሳቸውን ከሌሎች መንግስታት ጋር ለማቆራኘት ያደረጉትን ጥረት የሚያሳይ ይሆናል

ኤፍሬም ያልተገላበጠ ቂጣ ነው

ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊጻፍ ይችላል፡፡ እዚህ ስፍራ "ኤፍሬም" የሚያመለክተው የእስራኤልን ሰሜናዊ መንግሥት ነው፡፡ በምድጃ ውስጥ ለበለጠ ጥንካሬ ተነባብሮ እንዳልተጋገረ ነጠላ ቂጣ፣ መንግሥቱ ደካማ ነው፡፡ "የኤፍሬም ሰዎች ማንም እንዳላገላበጠው ቂጣ ናቸው" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ስኔክቲክ/ዘይቤያዊ አነጋገር- የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላው ነገር መሰየም፣ እና ዘይቤያዊ አነጋገር፣ እንዲሁም አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚሉትን ይመልከቱ)

ሽበት ወጣበት

እዚህ ስፍራ "ሽበት" የሚወከወለው የእርጅና ዘመንን ነው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪ በመነሳት ለአንድ ነገር ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)

ነገር ግን እርሱ አላወቀም

ሆኖም፣ ይህ "የእርጅና ዘመን" የሚለው የሰሜኑ መንግሥት እየደከመ መምጣቱ በግልጽ መናገሪያ መንገድ ነው፣ ምክንያቱም መንግሥቱ "ማርጀቱን" አላወቀም፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)