am_tn/hos/06/10.md

1.1 KiB

አጠቃላይ መረጃ፡

ያህዌ እየተናገረ ነው

የኤፍሬም ዘማዊነት

እዚህ ስፍራ "ዘማዊነት" የሚለው የሚያመለክተው የኤፍሬምን ሃሰተኛ አማልዕክት ማምለክ ነው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪ በመነሳት ለአንድ ነገር ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)

እስራኤል ረከሰች

እስራኤል በእግዚአብሔር ፊት የረከሰችው በድርጊቶቿ ምክንያት ነው

ይሁዳ ሆይ፣ ለአንተም የመከር ጊዜ ተመድቦብሃል

ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊጻፍ ይችላል፡፡ " ይሁዳ ሆይ፣ ለአንተ የመከር ጊዜ መድቤያለሁ" (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)

መከር

እዚህ ስፈፍራ "መከር" የሚለው የሚወክለው በእስራኤል እና በይሁዳ ላይ እግዚአብሔርን የመጨረሻ ፍርድ ነው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

እድሎች

ብልጽግና እና ደህንነት