am_tn/hos/06/08.md

1.0 KiB

አያያዥ ሃሳብ

ያህዌ እየተናገረ ነው

ገለዓድ አንድ ከተማ ናት… በደም የተበከለች

"በደም የተበከለች" ይህ ምናልባት ክፉ አድራጊዎችን እና የእነርሱን የግድያ ተግባር የሚወክል ይሆል፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪ በመነሳት ለአንድ ነገር ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)

ካህናቱ በሴኬም መንገድ ለግድያ በአንድነት ተሰበሰቡ

ይህ ምንን እንደሚያመለክት አናውቅም፡፡ ካህናቱ በእርግጥ የሃይማኖት እና ፖለቲካ ዋንኛ መአከል ወደ ሴኬም በሚሄዱበት ወቅት መንገድ ላይ ሰዎችን በማጥቃት ጥፋተኞች ነበሩ? ወይስ ነቢዩ ካህናቱ የያህዌን እውነተኛ እውቀት እና አምልኮ "ገደሉ" እያለ ነውን? ይህንን አገላለጽ የተቻለውን ያህል ግልጽ አድረጎ መተረጎም ይመረጣል