am_tn/hos/06/06.md

1.4 KiB

አያያዥ ሃሳብ

ያህዌ እየተናገረ ነው

እኔ ታማኝነትን እፈልጋለሁ እንጂ መስዋዕትን አይደለም

ይህ ሰዋሰዋዊ አወቃቀር በዕብራይስጡ በዚህ ስፍራ "ይበልጥ" የሚለውን ያመለክታል፤ ተከታዩ መስመር እንደሚያሳየው ("እናም የእግዚአብሔር እውቀት ከሚቃጠል መሰዋዕቶች ይልቅ")፡፡ "እኔ ከመስዋዕት ይልቅ ታማኝነትን እሻለሁ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡

እንደ አዳም

አማራጭ ትረጉሞች ሊሆኑ የሚችሉት 1) ይህ የመጀመሪያውን ሰው አዳምን ያመለክታል ወይም 2) እስራኤል ውስጥ አዳም በምትባል ከተማ የሚኖሩ ሰዎችን የሚወክል ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪ በመናት ለአንድ ነገር ስያሜ መስጠት/ ነው፡፡ "በአዳም ከተማ ውስጥ እንደሚኖሩ ሰዎች" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ ወይም 3) ይህ በአጠቃላይ ሰዎችን ያመለክታል፡፡ "አዳም" የሚለው ቃል ትረጉሙ "ሰው" ወይም "የሰው ዘር" ማለት ነው፡፡ "እንደ ሁሉም የሰው ዘር" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪ በመነሳት ለአንድ ነገር ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)