am_tn/hos/05/14.md

1.4 KiB

አጠቃላይ መረጃ

ያህዌ ስለ ይሁዳ እና እስራኤል እየተናገረ ነው፡፡

ስለዚህ ለኤፍሬም ልክ እንደ አንበሳ እሆናለሁ

ያህዌ ኤፍሬምን ሊከታተል እና እንደ አንበሳ ሊያጠቃው ነው፡፡ (ተነጻጻሪ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)

በይሁዳ ቤት ላይ እንደ ደቦል አንበሳ

ያህዌ ይሁዳንም በተመሳሳይ መንገድ ሊያየው ነው፡፡ ያህዌ በሰሜኑም በደቡቡም መንግስታት አለመደሰት እያሳየ ነው፡፡ (ተነጻጻሪ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)

እኔ፣ እኔ ራሴ

ያህዌ በህዝቡ ላይ ሁሉ ፍርድ የሚያመጣው እርሱ መሆኑን እያጎላ ነው

እበታተትናለሁ

አንበሳ የሚበላውን እንስሳ እንደሚበታተትን፣ ያህዌ ህዝቡን ከቤታቸውና ከአገራቸው ይበታትናቸዋል

እሄዳለሁ ደግሞም ወደ ስፍራዬ እመለሳለሁ

ያህዌ አመጸኛ ህዝቡን ይተወዋል

ፊቴን ይሻሉ

በአምልኮ እና መስዋዕት በማቅረብ ወደ እግዚአብሔር መገኘት ለመምጣት ሞክሩ፡፡ "ለእነርሱ ትኩረት እንድሰጥ ይጠይቁኛል" (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከተ)