ያህዌ ስለ እስራኤል እየተናገረ ነው
"ልጆች አይወልዱም"
ህዝቡ እግዚአብሔርን ማምለክ እና መከተል አቁመዋል፡፡
ያህዌ ስለ እራሱ በሶስተኛ መደብ እየተናገረ ነው፡፡ ይህ በአንደኛ መደብ ሊጻፍ ይችላል፡፡ "ከእኔ" በሚል፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ፣ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)