am_tn/hos/04/08.md

1.3 KiB

አጠቃላይ መረጃ፡

ያህዌ ስለ ካህናቱ መናገሩን ቀጠለ

በህዝቤ ሀጢአት እነርሱ ይባላሉ

ህዝቡ ሲበድል፣ እግዚአብሔር ይቅር እንዲላቸው መስዋዕት ያቀርባሉ፡፡ ካህናቱ እነዚህን መስዋዕቶች መብላት ይፈቀድላቸው ነበር፡፡ የካህናቱ ለኃጢአት የቀረበውን መስዋዕት መብላታቸው የህዝቡን ኃጢአት እንደተመገቡ ተደርጎ ይነገራል፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀትና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ እንዲሁም ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

ክፋታቸውን እጅግ ይጨምራሉ

ካህናቱ ህዝቡ በጢአቱ እየከፋ እንዲሄድ ይፈልጋሉ፤ ይህም እነርሱ የሚበሉትን ህዝቡ የሚያቀርበው መስዋዕት እንዲጨምር ነው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀትና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ)

በካህናቱ ለይ እንደሚሆነው እንደዚያው በህዝቡ ላይ ይሆናል

"ህዝቡና ካህናቱ በተመሳሳይ መንገድ ይቀጣሉ"

ልምምዶቻቸው

"ልምዶቻቸው" ወይም "የእነርሱ ባህርይ"