am_tn/hos/04/04.md

686 B

አጠቃላይ መረጃ

ያህዌ ስለ እስራኤል እየተናገረ ነው

ሙግት

ይህ በህግ አደባባይ አንድ ሰው በሌላ ሰው ላይ የሚያቀርበው ክርክር ነው፡፡

ማንም ሌላውን አይክሰስ

ማንም ሰው ሌላውን ሰው በማናቸውም ነገር መክሰስ የለበትም፤ ምክንያቱም እያንነዱ ሰው በአንድ ነገር ጥፋተኛ ነውና፡፡

ካህናቶቻችሁ ይደነቃቀፋሉ

እዚህ ስፍራ "መደናቀፍ" የሚለው እግዚአብሔርን አለመታዘዝ ወይም እርሱን መታመን ማቆምን ጭምር ያመለክታል፡፡